4th Annual Fundraising Gala

  • Home
  • Event Details
Details

4th Annual Fundraising Gala

ልዩ የእራት፣ የመዝናኛ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ልዩ እንክብካቤና ድጋፍ ለሚሹ ህጻናት እሁድ ሴፕቴምበር 8 ፣ 2024 ከ5 PM ጀምሮ በ Hilton Alexandria Mark Center 5000 Seminary Rd, Alexandria, VA 22311 ራዕይ የህጻናት መርጃ ድርጅት ልዩ እንክብካቤ የሚሹ ህጻናትን የወደፊት ተስፋ የሚደግፍና፣ የህጻናቱን ፍላጎትና ክህሎት በማውጣት ለማጎልበትና ለውጤት ለማብቃት በመስራት ላይ ይጋኛል። ለመጀመሪያ ደረጃ እና ለመለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪ ልጆች የሙያ ስልጠናወችን እንዲሁም የኮምፕዩተር ሳይንስን ቴክኖሎጂ ስልጠና በመስጠት እነዚሁኑ ህጻናት በእውቀት እና በተግባር አንጾ ብቃት ያላቸውና ከራሳቸው አልፈው ለማህበረሰቡ የሚተርፉ ዜጎችን የመፍጠር ራዕይን ሰንቆ እየሰራ ያለ ድርጅት ነው። ራዕይ ኢትዮጵያ ይሄንኑ ትልሙን ከግብ ለማድረስ የሁላችሁንም ድጋፍ የፈልጋል። ለዚህም አራተኛውን አመታዊ የእራት፣ የመዝናኛ እና የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅቱን እሁድ ሴፕቴምበር 8፣ 2024 ከ5 PM ጀምሮ አሰናድቷል። እሁድ ሴፕቴምበር 8፣ 2024 በ 5000 Seminary Rd, Alexandria, VA 22311 በሚገኘው ሂልተን ሆቴል በሚደረገው የ እራት ምሽት ላይ ተገኝተው የህጻናቱን የስራ ውጤት እያዩ፣ እየተዝናኑ፣ የነገ ተስፋቸውን የሚያለመልም ድጋፍ ያድርጉ። ለአካታች ነገ ድልድይ እንገንባ! ለቲኬትና ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር (571) 234-3721 ያገኙናል። ራዕይ የህጻናት መርጃ Join Us for an Unforgettable Evening at The Raeye Children Aid 4th Annual Gala Dinner at the Hilton Mark Center in Virginia! • Sunday, September 8, 2024 from 6 PM- 12 AM • At Hilton Hotel, Mark Center Located at 5000 Seminary Rd, Alexandria, VA 22311 We invite you to our 4th Annual Gala Dinner, where you can indulge in delectable cuisine, enjoy captivating music and entertainment, support a valuable cause, and make a meaningful difference in the lives of special needs children. By attending the Gala Dinner, you directly contribute to providing essential support and resources to these extraordinary children. Your presence will help us create a nurturing environment where they can thrive, grow, and reach their full potential. Your empathy and care can make a significant difference in their lives. It will be a night when love, laughter, and compassion unite to positively impact the lives of children with intellectual and developmental disabilities. Don't miss out! Secure your tickets now and mark your calendars! Your presence and support are invaluable. To reserve your seat, Call +1 (571) 234-3721

Event information